Advanced laser technology designed for the treatment of kidney & ureter stones, bladder stones, enlarged prostate (BPH), and selected urinary tract conditions.
CT Scan - 160 Slice
ሆስፒታላችን በሃገራችን የመጀመሪያ በሆነው Canon Acquilion Lightening 160 slice ሲቲ ስካን ማሽን አገልግሎት መስጠት የጀመርን ሲሆን ከጥር 12 ቀን 2014 ዓ.ም እስከ ጥር 21 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ ያለ ኮንትራስት ለሚሰሩ ሲቲ ስካኖች ብር 750.00 (ሰባት መቶ ሃምሳ ብር) እና በኮንትራስት ለሚሰሩ የኮንትራስት ወጪያቸውን ከፍለው በነፃ ምርመራውን ማግኘት የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡