News and Events

News

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር - 2016 ዓ.ም

ማሞግራፊ ምርመራ ላይ 50% የክፍያ ቅናሽ

የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ወር - 2016 ዓ.ም

በየአመቱ በጥቅምት ወር ታስቦ የሚውለውን የጡት ካንሰር ግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለአገልግሎቱ ፈላጊዎች የነፃ ህክምና ምክር አገልግሎትና ከማሞግራፊ ምርመራ ላይ 50% የክፍያ ቅናሽ በማድረግ ከጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 30 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ የህክምና አገልግሎት እየሰጠን በመሆኑ የአገልግሎት ተጠቃሚ እንዲሆኑ እንጋብዛለን፡፡

የጡት ካንሰር ቅድመ ምርመራ በየጊዜው በማድረግ እና ህመሙ ሳይጠና በመታከም በካንሰሩ ምክንያት ከሚመጣው ጉዳት ራስን መጠበቅ ይቻላል