News and Events

News

የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና አገልግሎት

መጠን ያለፈ ውፍረት ቅርጽን ከማበላሽት ባሻገር ለብዙ የጤና ማጣት ችግሮች ተጋላጭ ያደርጋል::

የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና አገልግሎት

መጠን ያለፈ ውፍረት ቅርጽን ከማበላሽት ባሻገር ለብዙ የጤና ማጣት ችግሮች ተጋላጭ ያደርጋል::
ምሳሌ

  • Cholesterol
  • High B/P
  • Heart dis
  • Type II DM
  • Obstructive sleep apnea
  • Non-alcohol fatty liver
  • strea gravidarum

ዕድሜ ሲገፋ ሰው በቀላሉ ይወፍራል
የአመጋገብና ውፍረት ተያያዥነት ግልጽ ነው
ጤናማ አመጋገብንና የአካል እንቅስቃሴን አመጣጥኖ መጓዝ ቅርጽን ጠብቆ በጤና ለመኖር አስፈላጊ እርምጃዎች ናቸው :: ስለዚህ ለቁመትዎ ተመጣጣኝ የሆነ ክብደት ቅርጾንም በጤንነትዎንም ጠብቀው ለመኖር አስፈላጊ ነው:: ይህ ሳይሆን ቀርቶ ከመጠን ባለፈ ውፍረት ከተቸገሩ የሚቻልባቸው 3ቱ አማራጭ መንገዶች በባለሞያ እየታገዙ:-
  • አመጋገብን ማስተካከል
  • የአካል ብቃት እንቅስቃሴን ማድረግ
  • በቀዶ ህክምና ውፍረትን መቀነስ

ከላይ በተጠቀሱት አማራጮች ውጤታማ ለሚሆኑት ደግሞ የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ድርሻ የሚከተለው ይሆናል
  • ተለጥጦ የቀረን ቆዳና ቀሪ ስብ በማስወገድ ቅርጽን ማስተካከል፣
  • ዕድሜ መግፋት እንዲሁም በወሊድ ምክንያት፣ በጡት፣ በሆድ፣ በክንድና ታፋ እንዲሁም በፊት ላይ የሚከሰቱትን ያልተፈለጉ ለውጦች ማስተከካል ብሎም ወደ ቀድሞ ገጽታቸው መመለስ

የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና የማስተካከያ መንገዶች
  • ቀዶ ህክምና በማድረግ
  • መርፌ በመውጋት
  • ስብን በቀዳዳ ስቦ በማውጣት

በኘላስቲክ ቀዶ ህክምናው ውጤታማ መሆን የሚችሉት እነማን ናቸው?
  • ውፍረት የቀነሱና እንደቀነሱ ለመቀጠል ዝግጁነት ያላቸው
  • በዕድሜ ምክንያት ወይም ያለዕድሜያቸው የቆዳ መለጠጥ ያጋጠማቸው


ለአጭር ጊዜ የሚቆይ በስልክ ነፃ የማማከር አገልግሎት ለማግኘት
+251 970 088870
ማክሰኞ
  • ጠዋት ከ 4-6
  • ከሰዓት ከ 8-10

ዐርብ
  • ጠዋት ከ 4-6
  • ከሰዓት ከ 8-10