News and Events

Event

ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል አ.ማ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

ኢንተርናሽናል የልብና ልብ ነክ ደዌዎች ህክምና ማእከል አ.ማ የጠቅላላ ጉባኤ ጥሪ

የማህበሩ 12ኛ መደበኛና 6ኛ ድንገተኛ ጠቅላላ ጉባኤ ሰኔ 20 ቀን 2013 ዓ.ም ከጠዋቱ በ2፡00 ሰዓት በሲ.ኤም.ሲ ባለው በአክሲዮን ማኅበሩ የሆስፒታል ህንፃ ውስጥ ይከናወናል። በእለቱ ባለአክስዮኖች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ የዳይሬክተሮች ቦርድ በአክብሮት ጥሪውን ያስተላልፋል።